ለ3ኛ ግዜ የወጣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ሎት 0048
Procurement of Furniture
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች፣ ካዝናዎች፣ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ዩፒኤሶች ፣ የብር መቁጠሪያ ማሽኖች፣ የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች (የመሽ ወንፊት፣ የፋቢሪክ እና የቆዳ)፣ ጠረጴዛዎች፣ የብረት ፋይል ካቢኔቶች፣ ካዉንተር እና ኬጂ ከነ ጥበቃ ቤቶች እና ከሌሎች ቁርጥራጭ ብረቶች ጋር፣ አሉሚኒየም ፓርትሽኖች፣ የቅርንጫፍ ማስታወቂያ ታፔላዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ የተቃጠለ የመኪና ዘይት ከነ በርሜሎቹ ጋር፣ አሮጌ ጋዜጣዎች፣ ባዶ የቶነር እቃዎች፣ የሽንት ቤት መቀመጫዎች እና የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፣ የወለል የፕላስቲክ ታይልስ፣ ኮሪደሮች እና በረንዳ ላይ የሚቀመጡ የአበባ ማሳደጊያ ሳህኖች እና የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Aggar Micro Finance institution S.co has issued the procurement of server, UPS, Network equipment, Rack, Air conditioner and Related ICT infrastructure
The Ethiopian Red Cross Society BG Branch invites sealed bid from eligible and qualified supplier with their renewed trade license for the year 2018E.C., registration certificate, Tax Identification & VAT/TOT Registration Certificates, supplier’s registration certificate and currently valid tax clearance and All bidders must fill, sign & seal Declaration of conformity for the bid procurement of Environmental hygiene materials, water purification chemical, PPE and office furniture’s as listed below.
ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር በሰንጠረዥ የተገለፁትን Office Furniture እንዲሁም ለዋና መ/ቤት ህንፃ የዲጅታል ማስታወቂያ ለማሰራት ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አ/ማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው መድኃኔዓለም መሰናዶ ት/ቤት አካባቢ በ 668 ካሬ ባረፈ ይዞታ ላይ ሊገነባ ላቀደው ቅይጥ ህንፃ አጠቃላይ የዲዛይን ስራ በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ
MTO-1-PURCHASING OF የካፌ የወንበር ልብስ
Lot 136 : - Procurement of Drawing Chair
ቦንድድ ፍራሽ ወርረቱ ባለ 24.አንሶላ,ኮንፎርት
MOR EAST PURCHASE OF SPC የወለል ምንጣፍ ግዥ 2 (የእጅ ዋጋን) ማካተት
Lot :135: - Procurement Of Post Library Furniture (Chair)/RB/
Lot : 127:- Procurement Laboratory Chairs
Procurement of locker for 2018(የልብስ ማስቀመጫ ሸልፍ -ቁመት 2.20 -ርዝመት 1.50 -ስፋት0.50 በእያንዳንዱ በር ላይ ቁልፍ ያለው)
የጠረጴዛ ሶፍት ( Sanita ) ወይም ተመሳሳይ
LOT 399 Purchase Requisition of Bracket For Curtain Double
Abaya Campas Purchase Requisition of office furniture 001
FPHS ሶፋና የሶፋ ጠረጴዛ ግዥ