አ/ማህበሩ በገበያ ማዕከሉ ብሎክ "ኤ" ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 403.50 ካሬ ሜትር እና ብሎክ "ቢ" ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 405.13 ካሬ ስፋት ያላቸውን ክፍት ቦታዎች ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል ፡፡
እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አ/ማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው መድኃኔዓለም መሰናዶ ት/ቤት አካባቢ በ 668 ካሬ ባረፈ ይዞታ ላይ ሊገነባ ላቀደው ቅይጥ ህንፃ አጠቃላይ የዲዛይን ስራ በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡