ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው ዝርዝር መሰረት ግዥ ለመከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Addis Ababa Road Authority – ባሻተር መጋረጃ ነጭ (Shutter Curtain White) ከነሙሉ አክሰሰሪዉና ገጠማን ጨምሮ
Adama Science and Technology University – Purchase of two door Aluminum shelf
Ministry of Defense – LOT 01 FURNITURE 6314
Kotebe University of Education – procurement of carpet
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ምንጣፎች ወዘተ - ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዝቋላ ወረዳ የመጀ/ደ/ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ ህትመት፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ኤስፔር ፓርት፣ ፈርኒቸር እና የመንግስት ሰራተኛ ደንብ ልብስ በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Statistics Service – procurement of furniture 2018 ERGONOMIC CHAIR
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office – Procurement of table Cloth ደረጃውን የጠበቀ የጠረጴዛ ልብስ ጨርቅ አርቡ 2.80 የሆነ//
Ministry of Defense – Lot 2/1 Procurement of Viscous Foam & Bentonite ( sodium) 25 KG (DEMD)
Salale University – የወለል ምንጣፍ ወፍራም ገበር ያለዉ
Ethiopian Customs Commission – Purchase Requisition of car chair clothes and other
Ministry of Education – A Canvas curtain (በላ ሸራ የመስኮት መጋረጃ )
Dire Dawa University – Lot 97 Procurement of የምግብ ጠረጴዛ ባለ 6 ወንበር))
Ethiopian Customs Commission – LOT 24 ሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገጣጠም ወፍራም ፕላስቲክ ምንጣፍ 6*6ግዥ
Hawassa University – Purchase of Bed Service WGCFNR 2
Addis Ababa Science and Technology University – procurement of stage. includes a sound system, a podium, chairs, and a table service
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ምንጣፎች ወዘተ ... ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡