የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እታዎች ለመግዛት ተጫራቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ደረጃውን የጠበቀ የተፈጨ ቡና 3
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውል የታሸገ ውሃ እና የምግብ ቤት መገልገያ ቋሚ አላቂ እቃዎችን ለዋና መ/ቤት እና ለደብረዘይት የስልጠና ማዕከል የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurement of water&koloHLDC@2nd (የዉሃ ½እና ቆሎ ግዢ)
የወተት ዱቀት፣ቡና ዱቀት፣ የተለያዩ ሻይ ቅጠል ግዥ
የላብራቶሪ እንስሳት ምግብ ፔሌት ማድሪጊያ ማሻን ለጥንቸልና ሽኮኮ ግዥ
Procurement of Drinking Water 1/2 Litter ( Re-Bid )
Procurement of Army food 003
Procurement Of Coffee And Tea Machine (የቡና እና ሻይ ማሽን)
Procurement of FOOD ITEM 2
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በወንጂ ከረሜላ ፋብሪካ የተመረተ ደስታ ከረሜላ ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ለማድረግ ብቃት ያላቸውን አከፋፋዮች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊዎች ጋር ውል በማሰርየተመረተውን ደስታ ከረሜላ በአከፋፋዮች በኩል መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በ2018 ዓ.ም ሀዋሳ ዱቄትና ዳቦ ኢንተርፕራይዝ በግዥ መለያ ቁጥር ሀ/ዱ/ዳ/ኢ/002097/2018 ጥራት ያለው ለዳቦ ምርት የሚሆን ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
procurement of ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል LD SCREEN ያለው ለ300ሰው አዳራሽ፤ምሳ፤ሪፍሬሽመንት፤ ሙሉ የቡና ሴሬሞኒ ከቀን 4 እስከ 05/05/2018ዓ.ም //
ሎት-05A ለአዲሱ ቦዲት ካምፓስ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የተጋገረ ዳቦና እንጀራ
Procurement of food items (enejera)2018
Procurement of Drinking Water bottled half litter MoR-Jimma-Branch/2018 Budget year
PROCUREMENT FOOD MEAT
ሎት-120A ለቦዲት ካምፓሽ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ዳቦ
ሎት-120B ለቦዲት ካምፓሽ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል እንጀራ
የምግብ ግብኣቶች እና አትክልትና ፍራፍዎች 2018 3