በሐረሪ ህዝብ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነሰተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳደሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Description Status በ2018 በጀት ዓመት 4ተኛ ዙር ለዋና ካምፓስ ክረምት ተማርዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ፡፡
የኢትዮዽያ አየር መንገድ ጡረተኞች ሁለገብ የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ሥ/ማህበር በሥሩ ለሚገኙ ሁለት ካፍቴሪያዎች በመዋዋል የዱቤ በጨረታ አወዳድሮ ከእሸናፊው ጋር ውል ግገዢ መፈጸም ይፈልጋል::
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል Maize flour (Fine) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የአመያ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ /1/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ/ም ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሽቀጣሸቀጦችን-አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የታሸገ የመጠጥ ውሃ 600 ሚ.ሊ
• የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሶስት ወር ለሰራተኞች የሚሰጥ ባለ 0.5 ሊትር የታሸገ የመጠጥ ውሃ ግዥ
የዳቦ ግዥ##
የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ምገባ የሚውሉ የምግብ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በቂሊንጦ ቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለህብረት ሱቅ እና መዝናኛ ከበባት አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስ/ር ኮሚሽን የስልጤ ዞን የወራቤ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ ማብሰያ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ሙሉ በየወሩ ለሰራተኞች የሚሠጥ ባለ 0.5 ሊትር የታሸገ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ግዥ (በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ)
3RD ROUND PROCUREMENT OF BREAD/ ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል ለ3ኛ ዙር የወጣ የዳቦ ግዥ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል Maize flour(Fine) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Boiling pan , Stew Makulalia Tea Boiling machine maintenance MC 2nd round
Lot 15. Procurement of ስኳር (Sugar)
Procurement of sugar
የምሥራቅ ሐረርጌ ማረሚያ ቤት በሐረር ለሚገኙ ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ጥራቱን የጠበቀ ለአንድ ሰው በቀን 40.60(አርባ ብር ከስልሳ ሳንቲም) በቀን ተሰልቶ የሚከፈል ቁርስ፣ ምሳ፣እራት እንዲሁም ለምግብ ማብሰያ የሚውል መብራት፣ ውሃ፣ የማገዶ እንጨት እና የተለያዩ የጉልበት ሠራተኞች ከፍያ ዋጋ ተካቶበት ማቅረብ ለሚችሉ ጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ከሐምሌ/1/2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/10/2019 ለአንድ ዓመት የበሰለ ምግብ ማቅረብ ለሚችሉ ማኀበራት የወጣ ጨረታ፡፡