Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮዽያ አየር መንገድ ጡረተኞች ሁስገብ የኮንትራት ሥራዎች ኃሳ/የተ/ኅ/ሥ/ማህበር
  • Address Addis Ababa, Phone: 0911-17-51-49
  • Website
  • Deadline29 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-29 14:30:00
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks

የኢትዮዽያ አየር መንገድ ጡረተኞች ሁለገብ የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ሥ/ማህበር በሥሩ ለሚገኙ ሁለት ካፍቴሪያዎች በመዋዋል የዱቤ በጨረታ አወዳድሮ ከእሸናፊው ጋር ውል ግገዢ መፈጸም ይፈልጋል::

የኢትዮዽያ አየር መንገድ ጡረተኞች ሁስገብ የኮንትራት ሥራዎች ኃሳ/የተ/ኅ/ሥ/ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮዽያ አየር መንገድ ጡረተኞች ሁለገብ የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ሥ/ማህበር በሥሩ ለሚገኙ ሁለት ካፍቴሪያዎች የሚከተሉትን በጨረታ አወዳድሮ ከእሸናፊው ጋር ውል በመዋዋል የዱቤ ግገዢ መፈጸም ይፈልጋል::

1.     ተቆራጭ ኬክ ፤ብስኩት ፣ ሳምቡሳ (የምስር)፣

2.     የወተት ተዋፅአ ፤ እንቁላል ፤ የተዘጋጁ የዶሮ ብልቶች ፤

3.     ለስላሳ መጠጦች (በፕላስቲከ የታሸጉ) የማዕድን ውሃዎች በግማሽ በአንድ እና በሁለት ሊትር መጠን ያላቸው፤

1.     ሰለዚህ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የንግድ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ::

1.     የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ያላት ፤

2.     ተጫራቾች የመጫረቻውን ቅጽ (ፎርም) ብር 200.00 በመከፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት ቢሮ ማግኘት ይችላሉ::

3.     ተጫራቾች በሚወዳደሩበት አይነት የሚሸጡበትን ዋጋ በጨረታው ቅጽ(ፎርም) ላይ በትከከል ሞልተው የድርጅታቸውን ሕጋዊ ማህተም በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ 22 ቀን ከቀኑ 6:0ዐ ሰዓት ድረስ በማህበሩ ጽ/ቤት ቢሮ ማስገባት አለባቸው፤

4.     ጨረታው ሰኔ 22 ቀን በ8:30 ሰዓት በማህበሩ ጽ/ቤት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

5.     ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው በደብዳቤ, ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማህበሩ ጽ/ቤት ቀርበው ውል መፈራረም አለባቸው::

6.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ-

* የስልክ ቁጥር- 0911-17-51-49 /0115-17-82-83 ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 2:00-1:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ደውለው መረዳት ይችላላሉ ።

* የማህበሩ ጽ/ቤት በኢትዮዽያ አየር መንገድ ግቢ ውስጥ የሠራተኞችና የመንገደኞች ማጓጓዣ አውቶብሶችና እና ላንድ ክሩዘሮች ከሚቆሙበት መናኻሪያ ከስምሪት ቢሮ አጠገብ ይገኛል።

 

የኢትዮዽያ አየር መንገድ ጡረተኞች ሁስገብ የኮንትራት ሥራዎች ኃሳ/የተ/ኅ/ሥ/ማህበር

 

Save Tender