የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የጄነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በዲላ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ መምሪያ በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለመንግስታዊ አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የፈርኒቸር፣ የጄነሬተር ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement Of Different Automotive Oils & Lubricant
ሎት 153 የመኪና እቃ ግዥ/ሌግዥን አውቶሞቢል መኪና/
oxygen gas cylinder ቫልቭና ጥርስ ጥገና እና እጥበት አገልግሎት ግዥ(A)
oxygen gas cylinder ቫልቭና ጥርስ ጥገና እና እጥበት አገልግሎት ግዥ
በቤ/ጉ/ክ/መንግስት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በመደበኛና በመዘጋጃ ቤታዊ በጀት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የጀነሬተር እና የጥበቃ ቤት ግንባታ ግዥ
lot 13 procurement of (የመኪና ዘይት እና ቅባት) item
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፤ ንቃይ የእንጨት በሮችና የእንጨት ወንበሮች፤ ንቃይ ቴለር ካውንተርና የእንጨት ፓልቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮች፤ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ንብረቶች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖችና ከተሽከርካሪ የተፈቱ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Purchase Requisition of Tire& engine oil#9
lot 06 Generator Spare part
LOT 43: የመኪና እና የሞተር ቅባቶች ግዥ
PROCUREMENT OF DIRIVER /መንጃ ፈቃድ ከአውቶ ሞቢል ወደ ህዝብ አንደ(1) ለማሳደግ /2018/M
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ጥሬ ዕቃ መለዋወጫዎች እና ሌሎች እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ሀገር በቀል የእርዳታና የልማት ማህበር ሲሆን ከ Norwegian Church Aid (NCA) ባገኘው ድጋፍ በኦሮሚያ ከልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነንሰቦ እና ኮኮሳ ወረዳ እና በአማራ ከልል ኦሮሞ ልዩ ዞን ደዋጨፋ፤ አርጡማ ፉርሲ እና ጅሌ ጡሙጋ የሰላም ፕሮጀክቶችን እየተገበረ ይገኛል፡፡ ፕሮጅክቱን በሚተገብርባቸው አካባቢዎች ለወጣቶችና ሴቶችን የስራ እድል ለመፍጠር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የወንዶች ፀጉር ቤት ዕቃ፣ የልብስ ስፌት ማሽን እና ጥቃቅን እቃዎች፣ TV, DSTV decoder: የካፌ ማሽን እና እንቁላል ጣይ ዶሮዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 73 Procurement የነዳጅ ባዶ በርሜል የፕላስቲክ ባለ 200 ሊትር (የኬሚካል ወፍራሙ) (ለድሬዳዋና አካባቢው አቅራቢዎች)
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 126,517 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 150,239 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/04/2018 ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ጄኔሬተር፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፕሎተሪ ቀለም (plotter ink) እና A-3 መዝገብ ህትመት ከሕጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጥገና እና እድሳት አወዳድረን ማሰራት ይፈልጋል።
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በተለያዩ ሎት የተከፋፈሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የውሃ እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይትና የተለያዩ የሞተር ቅባቶች፣ የእንስሳት የህክምና ቁሳቁስ እቃዎች በሳንፕሉ መሰረት የሚቀርብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።