የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ሀገር በቀል የእርዳታና የልማት ማህበር ሲሆን ከ Norwegian Church Aid (NCA) ባገኘው ድጋፍ በኦሮሚያ ከልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነንሰቦ እና ኮኮሳ ወረዳ እና በአማራ ከልል ኦሮሞ ልዩ ዞን ደዋጨፋ፤ አርጡማ ፉርሲ እና ጅሌ ጡሙጋ የሰላም ፕሮጀክቶችን እየተገበረ ይገኛል፡፡ ፕሮጅክቱን በሚተገብርባቸው አካባቢዎች ለወጣቶችና ሴቶችን የስራ እድል ለመፍጠር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የወንዶች ፀጉር ቤት ዕቃ፣ የልብስ ስፌት ማሽን እና ጥቃቅን እቃዎች፣ TV, DSTV decoder: የካፌ ማሽን እና እንቁላል ጣይ ዶሮዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ሀገር በቀል የእርዳታና የልማት ማህበር ሲሆን ከ Norwegian Church Aid (NCA) ባገኘው ድጋፍ በኦሮሚያ ከልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነንሰቦ እና ኮኮሳ ወረዳ እና በአማራ ከልል ኦሮሞ ልዩ ዞን ደዋጨፋ፤ አርጡማ ፉርሲ እና ጅሌ ጡሙጋ የሰላም ፕሮጀክቶችን እየተገበረ ይገኛል፡፡ ፕሮጅክቱን በሚተገብርባቸው አካባቢዎች ለወጣቶችና ሴቶችን የስራ እድል ለመፍጠር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የወንዶች ፀጉር ቤት ዕቃ፣ የልብስ ስፌት ማሽን እና ጥቃቅን እቃዎች፣ TV, DSTV decoder: የካፌ ማሽን እና እንቁላል ጣይ ዶሮዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
አይነት እና ዝርዝር ሁኔታ |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
የወንዶች ፀጉር ቤት ዕቃዎች |
ቁጥር |
6 |
|
2 |
የልብስ ስፌት ማሽን እና ዕቃዎች |
ቁጥር |
3 |
|
3 |
የሻይ ማሽን |
ቁጥር |
2 |
|
4 |
72 ኢንች ቴሌቪዥን እና DSTV decoder |
ቁጥር |
2 |
|
5 |
ክትባት የጨረሱ የ120 ቀን Sasso እንቁላል ጣይ ዶሮ |
ቁጥር |
200 |
|
6 |
ጄኔረተር |
ቁጥር |
2 |
|
7 |
የቢሮ አዳራሽ 24 ወንበር እስከ ጠረጴዛ |
ቁጥር |
1 |
በዚህም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ድርጅት ግለሰብ
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው::
2. ተጫራቾች ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ዋና ቢሮ በመገኘት የማይመለስ 200 ብር በመከፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ጨረታውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአዲስ አበባ እየርጤና አካባቢ ወረዳ 05 ኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ በሚገኘው በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የዕርዳታ እና የልማት ማህበር ቢሮ እስከ ጥቅምት 20/2018ዓም 4:30 ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 7 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ስም አሰርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. የጨረታ አሸናፊ ጨረታ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ውል በመፈፀም በ7 ቀናት ማቅረብ ግዴታ ይሆንበታል፡፡
6. ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 20/2018ዓም በ5፡00 ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል
7. የዶሮዎች ዋጋ እስከ አማራ ክልል ኦሮሞ ልዩ ዞን ደዋጨፋ እና አርጡማ ፉርሲ ወረዳ ድረስ የትራንስፖርት ዋጋን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
8. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ +25113482463, 0921019298, 0929187182
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የአርዳታና የልማት ማህበር
