የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ
ሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤቱ Automatic switch $ የፕሎምፕ (የሲል) መቁረጫ ግዥ
ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ አይሲቲ ክፍል አገልግሎት የሚውል port POE Switch ግዥ
የመብራት ፓውዛና የኤሌትሪክ ገመድ
በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
እንዱስትሪያል ሶኬት ባለ5 ቀዳዳ (inter locked female industrial socket)
Electrical Materials Lot 25 RFQ/2018
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ 2018 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የህክምና መሣሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች መድሐኒት እና የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ፣ ዕቃዎች እና መገልገያ መሣሪያዎች፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Black wire Ø1.5
Lot-11: በድጋሜ የወጣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ (BDU-ግሽአባይ/ይባብ ግቢ)
የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ
purchase of 0ffice furniture and lamp
Electrical Materials Lot 31 RFQ/2018
ሎት 62 : የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ከነ ገጠማዉ ግዥ/2018/ቃሊቲ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution board ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ERA/0185/2018 PROCUREMENT printer cable 5 meter
ሎት 43 የኤሌክትሪክ ዕቃ ግዥ