በአማራ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን አስተዳደር የደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለአዲሱ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዝርጋታ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለዋና መስመር ዝርጋታ የሚውሉ መገጣጠሚያዎች፣ ሎት 2 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች፣ ሎት 3 የፕላስቲክ ቧንቧ መበየጃ ማሽን / welding machine / እና ጀነሬተር ግዥ፣ ሎት 4 የክሎሪን ዱቄት እና ባዮሎጂካልቴስት ሪኤጀንት በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ክፍሎች ለህሙማን አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች ከሚመለከታቸው አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃና የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
Addis Ababa University – ELECTRIC DIVIDER ባለ ስድስት ቀዳዳ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
National Intelligence and Security Service – Lot 47T Procurement of Extension Cable 50meter
Ministry of Defense – electrical equipment
Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the Procurement of Supply of Automatic Voltage Regulator and Supply and Installation of UTP Siemen Cable, Fiber Siemen Cable and Fiber enclosure cassettes stated below.
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Halogen Lamp 12V-50W Cobas 6000 Machine
Adama Science and Technology University – Lot 143:- የህፃናት መጫወቻ የኤሌክትሪክ መኪና እና የህፃናት አልጋ ግዥ
Ministry of justice – የኤሌክትሪክ ገመድ ፣ ብሬከር እና ናስትሮ
Alert Comprhensive Specialized Hospital – purchase of Head lamp
Arbaminch University – RECHARGEABLE HAND LAMP KM-2619 የእጅ ባትር በጣም ትልቅ /ባለ ቻርጀር/ ጥራቱን የጠበቀ/( በድጋሚ የወጣ)E
የጊምቢ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጣና ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው ሥልጠና የሚውል የኤሌክትሪክ ፣ የውሃ ቧንቧ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The purpose of this advertisement is to invite competent contractors for supply of quality field tractors based on the specified type of farm tractor with its accessories and other agricultural equipment listed as below description.
Mekidelamba University – የኤሌክትሪክ እቃ ግዥ
Hawassa University – Procurement of different Florescent Lamps
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the maintenance of different Light box for outside Addis Ababa delivery as per listed here under.
ministry of Health – Lot 455:-Procurement of TV stabilizer
Accounting and Audit Board of Ethiopia – Electric heating for office