ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባለ 36 እና 18 ዋት፣ የመፀዳጃ ቤት ሲንክ ሲት ከቨር፣ ሻተር ከነ ሙሉ አክሰሰሪው፣ የመኪና መከላከያ ብረት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመኪና ጎማ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ እና ምግብ-ነክ ገፅታዎች በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ የዕጽዋት ዘር እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for SUPPLY DIFFERENT TYPES SANITARY FIXTURE MATERIALS for (3+G+34 ECX) under National Competitive Bidding -NCB).
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክሎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ የኮስሞቲክስ እና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Purchase Requisition of የሽንት ቤት መርዝ 500ml በአንደኛ ደረጃ በድጋሚ የወጣ ለአባያ ካምፓስ
Purchase of sanitary ware and clothing PR
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፤ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፤ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ፤ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግልፅ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Purchase of Children's bathroom sinks and seats
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የልዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የማይንቀሳቀሱ እና አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች መስኮቶች በር ፤ አሮጌ ኤጋ እና ኖርማል ቆርቆሮዎች ሻተር አልሙኒየም ስክራፕ የመስኮትና የበር መቃን (ፍሬም)፤ የሻወር ማሞቂያ ቦይለሮች እንዲሁም የሻወር ትሪ በጨረታ አወዳድሮ በኪ.ግ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ እና ሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በድሬዳዋ አስ/ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች ፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች ፣ መለዋወጫዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ቡና እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of fountains Materials /የፋዉንቴን Pump and Mozaic Ceramic ግዥ/
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በWFP/Word Food Program/ በዩኒሴፍ እና መደበኛ በጀት በመጠቀም፤ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
LOT 135: PROCUREMENT OF የእጅ መታጠቢያ ከነ ጆጉ
As per the attached Bid documents, imagine 1day invites all eligible bidders to complete the procurement of the above- listed deliver them to the i1day regional office in Mekelle.
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for Supply of different NFIS