Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

ስለሆነም በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ማንኛውም ነጋዴዎች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

  1. መጋረጃ
  2. የፕላስቲክ ወንበር
  3. የታሸገ ውሀ ግማሽ ሊትር
  4. የአበባ ማስቀመጫ ፖት ትልልቅና መካከለኛ፤
  5. የቤት ውስጥና የውጭ የተፈጥሮ አበባዎች፤
  6. የሰራተኛ መታወቂያ ባጅና የጠረጴዛ ላይ ስም ህትመት
  7. የኤ-4 ወረቀት፣ ፖስታ ትልቁና ትንሹ፤ የማስታወሻ ደብተር
  8. ደረጃውን የጠበቀ አቅጣጫ ጠቋሚዎችን
  9. ሸራ ፕላስተር ትልቁ

 

በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

 

Save Tender

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ገላን ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቧንቧና ኤሌክትሪክ፣ ጽዳት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እና የህክምና...

READ MORE
የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የጽህፈት መሳሪያ፣ HDPE እና GS ፊቲንግ እና የደንብ ልብስ ግዥ

READ MORE
የባሶና ወራና ወረዳ ፍ/ቤት የደንብ ልብስና ጫማ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ ጽዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጥገና እና መጽሀፍት ግዥ

READ MORE