Maintenance equipment for N/sar campus
በደ/ኢ/ከ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የሰራተኞች ደንብ ልብስ ፣ ሎት 3 ቋሚ የቢሮ ዕቃ ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ሎት 5 የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃ፣ ሎት 6 የጓሮ አትክልቶችን፣ ሎት 7 የግብርና ግብዓት፣ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ ሎት 9 የህንጻ መሳሪያዎችን፣ ሎት 10 የተማሪዎች መመረቂያ ባይንደር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Construction Maintenance equipment (የውሃ ቧንቧ መለዋወጫ እቃዎች)
procurement of ፎርክሊፍትና ክሬን ኪራይ አገልግሎት/2017/14
የክሬን ክራይ አገልግሎት ግዥ
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ጋሻ ፕሮጀክት ግልጋሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of ፎርክሊፍትና ክሬን ኪራይ አገልግሎት/2017/14
Lot 16 Construction Maintenance Equipment (Electric Supplies Materials) PR/T/16/20/07/2017
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ቀይት ቀበሌ አመር አገር ልዩ ስሙ ቦለድ አካባቢ እና ቀይት ቀበሌ ልዩ ስሙ አይሶፌ አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሸን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ለ400 ሰዓት በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሀፍ ክሬን ኪራይ አገልግሎት ግዥ 2
PROCUREMENT OF HU FM 91.5 'ሬዲዮ ጣቢያ የድምፅ ሚክሰር '
Lot 15 Construction Maintenance Equipment (Electric Supplies Materials) PR/T/14/13/07/2017
በአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች በተለያዬ በምድብ (ሎት) የተከፋፈሉትን ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Lot 14 Construction Maintenance Equipment (Electric Supplies Materials) PR/T/14/12/07/2017
Hibir Construction Corporation (HCC) now invites eligible bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for the Construction of Remaining Works of Borkena River Bridge (the remaining one-way width part of the bridge).
Lot 13 Construction Maintenance Equipment (Electric Supplies Materials) PR/T/13/10/07/2017
Lot 12 Construction Maintenance Equipment (Electric Supplies Materials) PR/T/12/09/07/2017
Lot 11 Construction Maintenance Equipment (Electric Supplies Materials) PR/T/11/08/07/2017
ከአፋር ክልል ከሎጊያ ከተማ ከምትባል ወደ አዲሰ አበባ ከተማ 540 ኪ.ሜ ርቀት ለማጓጓዝ ፊልድ የሔደ ፒካፕ ተሽከርካሪ ጠቅላላ ክብደት 2,960 ኪ.ግ የሆነን መኪና ጭኖ ለማምጣት ክሬን ግዥ