በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ጋሻ ፕሮጀክት ግልጋሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር መሰፋ/ብ/ግ/ጨ/08/2017
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ጋሻ ፕሮጀክት ግልጋሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
* Aluminum door and Window Supply and fix
በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው የምትሳተፉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
-
ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ /Vat Registration Certificate/፤ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፊኬት የብቃት ሰርተፊኬት Tax clearance certificate የመንግሥት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
-
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መሰፋ ግዥ ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር 001 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለትም ብር 500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ጋራንቲ ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስም ከጨረታው ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
-
ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ሰነዶቻቸውን ኦሪጂናል እና አንድ አንድ ኮፒ ለየብቻ ለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 001 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም ተያያዥ ዶክመንቶች ማቅረብ አለባቸው።
-
ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ልክ 8፡00 ሰአት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 መ.ሰ.ፋ ግዥ ቡድን ይከፈታል፡፡
-
የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሑፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈጽሙ ይሆናል።
-
በጨረታ ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
-
ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡-
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0115572734
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን
