የደቡብ ምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የእቅድና ገንዘብ ጽ/ቤት ሮቤ የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 ቢጋ ወቅት ያመረታቸውን የዳቦ ስንዴ (824.10 ኩንታል) እና የገብስ (453.12 ኩንታል) ዘር ዝርያዎች በጨረታ ቁጥር 01/213/2019 በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
Procurement of Agricultural Inputs
Banana seedling Tissue Culture
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን-አዲስ አበባ ነጭ የዳቦ ስንዴ የምግብ እህል የሃገር ውስጥ ምርት ከአቅራቢዎች ከነመቋጠሪያው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
procurement of vegetable Def. M.S.C/መከ/መቻል ስፖርት ክለብ አትክልታና ፍራፍሬ
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን መ/ቤት መምሪያ ታኅሣሥ 01/2019 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ ለ7 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለሕግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማኅበራትም ሆነ ግለሰብ እንዲሁም ጥሬ እህል የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጦች እንዲሁም የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::
የዱራሜ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል፤ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጨትን ከአቅራቢ ነጋዴዎች /ዩኒየኖች /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል!
የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ (ደሴ ማረሚያ ቤት) ለአንድ ዓመት የምግብ እህሎች፣ ቅመማ ቅመሞችና የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች አቅርቦት ግዥ ጨረታ።
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት አመት ለአስተዳደር ጽ/ቤት በሎጀስቲክስ አገልግሎት የሚውል ሎት:-1 የቀለብ ጤፍና በቆሎ፤ሎት:-2 የምግብ ዘይት፤ሎት:3 ምስር፣አተር ክክ እና ጓያ ክክ፡ ሎት:4 የእንስሳት መድሃኒት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Procurement Of Anti-Fungus spray for flowers and various vegetables(ለአበቦችና ለተለያዩ አትክልቶች የፀረ- ፈንገስ ርጭት)
Procurement of Agricultural Input
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::