Tender Detail

Tender Details

  • Company በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ዲላ
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline18 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ሲፒኦ፤ወይም በባንክ ዋስትና ማቅረብ ይችላሉ::
  • opening date4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  • Categories Chemicals And Reagents , Agricultural , Agricultural Products

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ዲላ


በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፣

በበጀት ዓመት በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፣

  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • በግብርና ሚንስቴር የጥራት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

ከላይ በዝርዝር የተቀመጠዉን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን ከጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፣ ቫትን ያላከተተ ከሆነ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይቆጠራል::
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ሲፒኦ፤ወይም በባንክ ዋስትና ማቅረብ ይችላሉ::
  • ተጫራቾች የሚሸጡበትን የኖራ ዋጋ በተዘጋጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጅናል ሰነድ እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየ ፖስታ ካሸጉ በኃላ ከሲፒኦ ጋር በአንድ ትልቅ ፖስታ በስም በማሸግ ማቅረብ ይገባቸዋል::
  • ኦርጅናልና ኮፒ ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ /በፍሉድ/ የተስተካከለ በሚታይ መልኩ በድጋሚ ተጽፎ በተጫራች ወይም በህጋዊ ተወካይ መፈረም አለበት፤
  • በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት፤
  • ጨረታዉ የሚከፈተዉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት በተከታታይ በሚቆጠር 15 ቀናት በኃላ በ16ኛው ቀን ጠዋት የጨረታው ሳጥን በ4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ስለሆነም ተጫራቾች በዕለቱ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 4:00 ሠዓት ባለው ጊዜ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆን በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል::
  • የጨረታው ሳጥን የሚገኘው በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ቅጥር ግቢ ግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ነው::
  • ተጫራቾች በጨረታው ተወዳድረው ያሸነፉትን ኖራ ጌዴኦ ዞን ቡሌ ከተማ እና ራጴ ወረዳ ሃሮ ወላቦ ቀበሌ ድረስ የማጓጓዣ፣የማስጫኛ እና የአውራጅ ወጪ ችለው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046-131-01-08 መደወል ይችላሉ::

በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት

ዲላ

✨ messages.ai_summary
Gedeo Zone Agriculture Department re-advertises the purchase of agricultural lime to treat acidic soil in Bule and Rapé woredas, delivered to Bule town and Haro Walabo kebele. Bidders need renewed trade licence, supplier registration, TIN, VAT and Ministry of Agriculture quality registration.
Save Tender