የወንጂ/ሸዋ ስዃር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Arbaminch University – LOT - 36 - Procurement of Tractor and Compost Turner .
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Fiber Flower Pot
Ministry of Culture & Sport – PROCUREMENT OF FLOWER/ለመስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡00 ላይ ቦሌ አየር ማረፊያ የሚደርሱ ለሉዑካን ቡድን አባላት የሚበረከት 100 ደረጃውን የጠበቀ የአንገት ጉንጉን አበባ /2018
Fiber Flower Pot
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Education – Purchase Requisition of flower
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ፑል ማዕከል ያገለገሉ ቀላልና ከባድ መኪናዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ብስክሌቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ፍርጆች)፣ ትላልቅ ጄነርተሮች፣ መካከለኛ የመስኖ የውሃ ፓምፕ ጄኔረተሮች፣ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶች፣ ወፍጮዎች፣ የክረቼር ዲናሞ፣ የፋብርካ ውጤት ዕቃዎች፣ ከስርዓተ ትምህርት ውጪ የሆኑ መጽሐፍትና ወረቀቶች የእርሻ መሳሪያዎች እንዲሁም የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረቶችን በሐራጅ ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ዘዴ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት በ12 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Aksum University – ነጭ ጤፍና ሩዝ
Aksum University – የአትክልትና የፍራፍሬ ውጤቶች
ወደራ ሁለገብ ገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ የአገልግሎት ጊዜያቸው የተቃረበ ኬሚካሎችንና የአትክልት ዘር በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Oda Bultum University – purchase of Drugs for poultry and beef cattle
Oda Bultum University – purchase of pullet chicken concentrate feed
University of Gondar – LOT-016-PROCUREMENT OF ANIMAL FOOD (የእንስሳት መኖ ግዥ )
Wolkite University – Purchase Requisition of forestry seed and material 2018
Wolkite University – LOT 67 Purchase Requisition of forestry seed and material
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፣ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ትራክተር እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ የግብርና ሕብረት ሥራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃ.የተ በገላን ከተማ ከአቃቂ ኬላ አለፍ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ያለውን የአገልግሎት ጊዜ ያለፈበትን NPS, NPSB, UREA እና DAP የአፈር ማዳበሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።