በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ፑል ማዕከል ያገለገሉ ቀላልና ከባድ መኪናዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ብስክሌቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ፍርጆች)፣ ትላልቅ ጄነርተሮች፣ መካከለኛ የመስኖ የውሃ ፓምፕ ጄኔረተሮች፣ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶች፣ ወፍጮዎች፣ የክረቼር ዲናሞ፣ የፋብርካ ውጤት ዕቃዎች፣ ከስርዓተ ትምህርት ውጪ የሆኑ መጽሐፍትና ወረቀቶች የእርሻ መሳሪያዎች እንዲሁም የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረቶችን በሐራጅ ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ዘዴ መሸጥ ይፈልጋል፡፡