Bio and Emerging technology Institute – Lot-Requisition -የዘር መያዥያ ማዳበሪያ እና ከረጢት
Lemi kura Sub-city Administration – የችግኝ ግዥ ፐ/ሰ
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የከሚሴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ ም ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የህንጻ መሳሪያ እቃዎች፣ የግብርና እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን የካፋ ሁለ/ህ/ሰራ ዩኒየን በ2018 በጀት ዓመት ለዞኑ አርሶአደሮች የሚያሰራጨውን የአፈር ማዳበሪያ ለሚያጓጉዙ የጭነት መኪና ያላቸውን ትራንስፖርተሮች አጫርቶ ለማስጫን ጨረታ አውጥቷል።
Ethiopian Institute of Agricultural Research – procurement of wheat seed color sorter machine
Armauer Hansen Research Institute – ድርቆሽ ሳር (HAY)እርጥበት ያለው ለእንስሳት መኖ አገልግሎት የሚሆን ግዥ
The Ministry of Irrigation and Lowlands, Lowlands Livelihood Resilience Project, Phase Two (LLRP II) now invites sealed Bids from eligible Bidders for the procurement of the following items.
Injibara University – የተመጣጠነ ከብት መኖ ግዥ
African Leadership Excellence Academy – Dairy farm /የወተት ከብት እርባታ ቤት ግንባታ//
CARE Ethiopia is seeking eligible bidders for purchase Tomato Seed (Roma VF) per the attached bid document details.
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገዲማ ዲስትሪክት ላይ የ“Grevillea Robusta” ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሰውን የቁም ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐርረጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙክታር፣ ጋራ ሙለታ፣ ጃርሶ ጉርሱም፣ እና ዲንዲን ዲስትሪክት ላይ የቁም ባህርዛፍ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of Digital Agricultural Extension System under LLRP II
Arsi University – Procurement Of Agricultural Input & Maintenance kit 3
Ministry of Foreign Affairs – Purchase Requisition of Natural flowers (የተዘጋጀ የተፈጥሮ አበባ ግዥ)
Wollo University – የምግብ አትክልት ግዥ KIoT 2018
በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የሸኖ ከተማ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ማረሚያ ቤት ስር የሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ጥሬ እህልና የበሰለ ምግብ የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት ወይም የምግብ አቅርቦት ከ01/05/2018ዓ.ም ጀምሮ እስከ 30/04/2019 የሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ማለትም፡- (ሎትı) የተለያየ ዝርያ ያላቸው ዶሮዎች (ሎት2) የዳልጋ ከብቶች (በሬዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡