በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሰውን የቁም ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የቁም ደን ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የቁም ደን ማስታወቂያ
ቁጥር OFWE/WB/Bar.01/2018
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሰውን የቁም ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ድስትሪክት፣ ምስራቅ ወለጋ ድስትሪክት እና ምዕራብ ወለጋ ድስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆነም፡-
- የጊንድላ፣ የአጣና፣ የእንጨት መሰንጠቂያ እና ተዛማጅ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጊምቢ ከተማ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 17 በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ይቆያል።
- ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በሚገኘው ጊምቢ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (cpo) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 057 771 1750 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
