Amanuel Mental Specialized Hospital – የጤፍ ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በዳራ ማሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ እና አገልግሎታቸውን ያቆሙ የዋ ሞተር ሳይክሎች፣ ጀነሬተሮች፣ ትራክተር ከነተሳቢው፣ ትራክተር ባለ ሞተር በሰው እጅ የሚገፋ ካዜናዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና የተለያዩ ብረታብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች የሞባይል ቀፎዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN COHk)፤ ዝንጅብል፣ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Mettu University – procurement of animal feed
Assosa University – የፍየል መዳሀኒት ግዥ ኮድ2
ጋርዱላ ሁለገብ ኅ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ወረዳዎች ከተማ አ/አደሮች በያዝነው ነው ምርት ዘመን 2017 ዓ.ም ለአርጉባ ጣናኦ ፣ አፊያ፣ ሆልቴ፣ ቡሳ ባሶ እና ያይቤ ቀበሌ ለሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለማራገፊያ ጣቢያዎች፣ የበልግና የመኸር እና ለበጋ መስኖ የአፈር ማዳበሪያ /ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
BONGA UNIVERSITY – የአትክልት ግዥ
Assosa University – የችግኝ ማፍያ ቁሳቁስ(የኮንስትራክሽን ዕቃዎች) ግዥ
Madda Walabu University – የምርት መሰብሰቢያ ማዳበሪያ 22
Ministry of Culture & Sport – …Procurement of flower with matrial …)›››
Madda Walabu University – የምርት መሰብሰቢያ ማዳበሪያ / ኬሻ ላይ የህትመት ስራ
ministry of Health – Procurement of Quality Natural Flower for Minister Office
Ministry of Urban and Infrastructure – lo-34 Purchase Requisition of The seedling is a flower potting jar
Mekidelamba University – የትራክተር መኪና ዘይቶች ግዥ
Ministry of Foreign Affairs – Purchase Requisition of Flower pot
Assosa University – ለምርምር አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የችግኝ እና የአትክልት ዘር ግዥ 2017 ሎት 003 Description:ለምርምር አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የችግኝ እና የአትክልት ዘር ግዥ 2017 ሎት 003
Madda Walabu University – የምርት መሰብሰቢያ ማዳበሪያ 3
Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for
Eka Kotebe General Hospital – EKGH procurement of plastic water pipe (Hose)የአትክልት ውሀ ማጠጫ ጎማ 400 ሜትር
Mizan-Tepi University – የ2017 በጀት ዓመት የአትክልት ውጤቶች ግዥ