ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ወረቀቶች ማለትም White Wood free 84cm 60gm ብዛት 100,000 ኪ.ግ፣ Pink Bank Paper 61x86cm 45gm ብዛት 1,500,000 ቅጠል፣ Blue Bank Paper 61x86cm 45gm ብዛት 1,500,000 ቅጠል፣ Cor Box 37×37×43cm ብዛት 1,000 እና Cor Box 457×317×270 ብዛት 1,000 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአ/ሽ/ተሽ/ፈ/ቁ/ባለስልጣን/ አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Dire Dawa University – Lot 133 Procurement of የስምና የማዕረግ ቲተር ባነር
Dire Dawa University – lot 26 Procurement of Tv (85” smart Tv) : HDMI cable : Sound System
Construction Management Institute – Lot 71 Procurement of Roll Up Banner /RCFSP/
Dire Dawa University – Lot 132 ለተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጥ ልዩ ሽልማት ዋንጫ
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ UPS ባትሪዎች፣ የብር መቁጠሪያ ማሽኖች፣ የቢሮ ወንበር እና ጠረጴዛዎች፤ የብረት ፋይል ካቢኔቶች፣ ዲክሰን ብረት መደርደሪያዎች፣ ካውንተር እና ኬጂ ከነ ግራናይቱ ጋር፣ ንቃይ የብረት በሮች፣ አሉሚኒየም ፓርትሽኖች፣ የጥበቃ ቤቶች፤ የጣራ ቆርቆሮዎች፤ የባንኩ የቅርንጫፎች ማስታወቂያ ታፔላዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፤ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፤ አሮጌ ጋዜጣዎች፣ የኔት ወርክ ኬብሎች (UTP) እና የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Investment Holdings now invites eligible suppliers with valid business licenses for 2017 E.C Supply registration.
Hawassa University – Lot 330 Procurement of poster
Ethiopian National Theatre – Procurement of sound systems and Musical instruments for stage performance
በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የሸኖ ከተማ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ማረሚያ ቤት ስር የሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ጥሬ እህልና የበሰለ ምግብ የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት ወይም የምግብ አቅርቦት ከ01/05/2018ዓ.ም ጀምሮ እስከ 30/04/2019 የሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ የጤና መረጃ ስርዓት መመዝገቢያ ቅጻቅጾች ህትመት በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት ይጠበቅባችኋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ እና Poly (Ethylene Tarphthalate Plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦከሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው fibric rope & ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ መነፅር (የእይታ መሣሪያ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Werabe University – ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለስራ አገልግሎት የሚውል ባነር ህትመት አገልግሎት ግዥ
Dire Dawa University – Lot 115 Procurement የስም ቲተር ፣ ቴብል ቶፕ እና ባነር ግዥ (ለድሬዳዋና አካባቢው ህትመት ቤቶች)
Addis Ababa Design and Construction Work Bureau – Purchase Requisition Of MICROPHONE SYSTEM
Dire Dawa University – Lot 114 Procurement ባነር እና ሮልአፕ ባነር ግዥ (ለድሬዳዋና አካባቢው ህትመት ቤቶች)
Ministry of Tourism – Purchase Brochure printing
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡