የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የህትመት ዓይነቶችን ለማሳተም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት የህትመት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ የመነፅር ሥራ አገልገሎት ግዥ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች ፍተሻ፣ ሙሌትና የመለዋወጫ አቅርቦት አገለግሎት ግዥ፣ ካርቦን (HAND GARBON) በጨረታ አወዳድሮ በመግዛት ይፈልጋል
አይሬ ኮንሰልቲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (ARE CONSULTING PLC) ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/አገልግሎቶች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the supply of the following Wood free 60 gm 42cm.
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Nib Insurance Company (S. Co.) invites sealed bid from eligible bidders for the supply of toners.
የማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ በጀት የተፋጠነ የትምህርት ቤት ዝግጁነት በሃዲይሳ ቋንቋ የተዘጋጁትን የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት ህትመትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
Oromia Development Association now invites eligible bidders that have legal trade license and other necessary documents for the printing service purchase
የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ የመደበኛ ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡
ት/ቤታችን ስኩል ኦፍ ሪደምሽን አ.ማ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሥራዎች በሚያቀርበው ናሙና መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and works as per stated below;
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ውድፍሪ ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች፣ ካዝናዎች፣ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ዩፒኤሶች ፣ የብር መቁጠሪያ ማሽኖች፣ የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች (የመሽ ወንፊት፣ የፋቢሪክ እና የቆዳ)፣ ጠረጴዛዎች፣ የብረት ፋይል ካቢኔቶች፣ ካዉንተር እና ኬጂ ከነ ጥበቃ ቤቶች እና ከሌሎች ቁርጥራጭ ብረቶች ጋር፣ አሉሚኒየም ፓርትሽኖች፣ የቅርንጫፍ ማስታወቂያ ታፔላዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ የተቃጠለ የመኪና ዘይት ከነ በርሜሎቹ ጋር፣ አሮጌ ጋዜጣዎች፣ ባዶ የቶነር እቃዎች፣ የሽንት ቤት መቀመጫዎች እና የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፣ የወለል የፕላስቲክ ታይልስ፣ ኮሪደሮች እና በረንዳ ላይ የሚቀመጡ የአበባ ማሳደጊያ ሳህኖች እና የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) is implementing a new humanitarian intervention “Rapid life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia” through support obtained from EHF. For this BID, FIDO will invite a vendor to carry out on the below activities:
Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible & qualified bidders for the Production & Supply of Bank Formats and QR Code Holders as described below
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invites eligible bidders for procurement of printing items
HELVETAS Swiss Intercooperation invites all interested and competent bidders for the printing of basic adult education books