Procurement of Spare Parts
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and potential bidders participate to supply the under listed GYM Machine Spare Parts.
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Types Of Hexagonal Bolt With Nut በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ፋብሪክ ሲንግል ሀመር ክራሸር ስፔር ፓርት (Single Hammer Crusher Spare Parts) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የዳሉል ማዕከላዊ ዕዝ ሜንተናንስ ክፍል ለ2019 በጀት አመት አገልገሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
FDRE Defense Engineering Industry Group invites all interested and eligible bidders by this International competitive Bid (ICB) for the raw material procurement.
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮድ እና የተለያዩ ዲስኮች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንዲሣተፉ ይፈልጋል፡፡