Procurement of Spare Parts
Hawassa University
Tender Information
| Title | Procurement of Spare Parts |
| Description | Procurement of purchase ሰሌዳ ቁጥር 18950 አምቡላነስ መኪና ሞዴል HLJ78L-RJMBS CHANSSI NO JTEKB7LJ00008269 እና ሰሌዳ ቁጥር 13912 ሀይላክስ ደብል ገቢና መኪና ሞዴል KUN-L25-PRMD HV CHANSSI NO JNITCS6120581927 |
| Procuring Entity | Hawassa University |
| Reference No | HUU-NCB-G-0330-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-20 13:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-19 10:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Addis Ababa to Moyale Aposto Awada, Room 1/26 Yirga Alem, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 916052762 Email: newtesfish321@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 15, Postal Code: 15 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: mandatory
- •Vat Registration Certificate: mandatory
- •Valid Tax Clearance Certificate: mandatory
- •Business Organization Registration Certificate: mandatory
- •Relevant Professional Practice Certificate: mandatory
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ዶክመንታችሁ በግልፅ የሚታይና በዘርፉ የተሰማራችሁበት መሆን አለበት አለበለዚያ ከውድድር ውጪ ይደረጋል ::
በተጨማሪም የክፍያ ደረሰኛችሁ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ካሽ ሪጂስተር ወይም ኪው አር ኮድ መሆን ግዴታ ነው ፡፡ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከመንግስት ተቋማት መሆን አለበት፡፡ አሸናፊው ድርጅት አዋርድ ሲሰጠው ኮሌጁ ድረስ ማቅረብ እንዳለበት እያሳሰብን የሚቀርበው በጥራት ኮሚቴዎች ተረጋግጦ ተቀባይነት ከሌለው አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ተመላሽ የሚያደርግ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን መልካም እድል፡፡ጥራት መለያችን ይሁን፡፡ በተጨማሪም ኮሌጁ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በተጫራቾች ግልፅ ለማድረግ ያህል ለዚህ ሞዴል እና ሻንሲ የተዘረዘሩ መለዋወጫዎች የሚከተሉት ናቸው ሰሌዳ ቁጥር 18950 አምቡላነስ መኪና ሞዴል HLJ78L-RJMBS CHANSSI NO JTEKB7LJ00008269
ፍሪሲዮን ሸራ
ፕላቶ
ሪጅስፕንታ
የናፍጣ ፊሊትሮ
የዘይት ፎሊትሮ
ዳፕራይተር
የፊሬን ሸራ የፊትና የኋላ
ለሌላኛው ተሸከርካሪ ደግሞ የሚከተለው ሞዴል እና ሻንሲ ይሆናል ማለት ነው ሰሌዳ ቁጥር 13912 ሀይላክስ ደብል ገቢና መኪና ሞዴል KUN-L25-PRMD HV CHANSSI NO JNITCS6120581927
ፍርስዮን ሙሉ
የአራቱም እግር ፍሬን ሸራ
አሞንዝተር ከነ እስፕሪንግ
የላይኛው እግር ቢራቾ
የታችኛው ቴስቲን
የፊት ለፊት አንድ እና የኋላ አሞንዝተር ሁለት
የናፍጣ ፊልትሮ
የዘይት ፊልትሮ
ዳፕራተር
የኋላ እግር የእጅ ፍሬን መያዣ መደብ