የጉና በጌምድር ወረዳ የክ/ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የስቴሽነሪ ፣ የግንባታ ማቴሪያል ፣ ኮምፒውተር ከነ ሙሉ እቃው እና ፕሪንተር መግዛት ይፈልጋል
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ Fix steel reinforcement bar according to structural drawing price includes cutting, bending placing in position and tyling wire ለማሰራት አስፈላጊውን የሰው ሀይል እና አስፈላጊው መሳሪያ አቅርቦ ስራ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለጅ+7 ህንጻ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣