Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2022, 9:53 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Materials

የጉና በጌምድር ወረዳ የክ/ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የስቴሽነሪ ፣ የግንባታ ማቴሪያል ፣ ኮምፒውተር ከነ ሙሉ እቃው እና ፕሪንተር መግዛት ይፈልጋል


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጉና በጌምድር ወረዳ የክ/ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

  • የስቴሽነሪ ፣
  • የግንባታ ማቴሪያል ፣
  • ኮምፒውተር ከነ ሙሉ እቃው እና ፕሪንተር መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ መጫረት የሚፈልግ ፡-

  1. የሞሉት ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ቲን ያላቸው እና ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡
    ፡ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነዱን ማግኘት የሚችሉ ሲሆን የአንዱ ሰነድ ዋጋ ብር 50 /ሀምሳ ብር/ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ጨረታው
    በሎት ድምር ነው፡፡
  2. ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ያገኛሉ የማስገቢያ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ይሆናል፡፡
  3.  ጨረታው የሚዘጋው በ15ኛው ቀን በ11፡30 ሲሆን የሚከፈተው ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ3፡30
    ይሆናል፡፡
  4.  ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ ወይም በስ.ቁ 0582510137 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡ እርክክብ የሚፈፀመው ክምር
    ድንጋይ መሪ ማዘጋጃ ቤት ነው፡፡
  5.  መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 1 በመቶ ህጋዊ በሆነ ባንክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በተቋሙ ገቢ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የክምር ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

Save Tender