በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ጉጂ ዞን የህምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት በወረዳ ስር ለሚገኙ የመስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እስቴሽነሪ፣ ኤለክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር ፤የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያ እቃዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የግንባታ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ ሎት 2 265/65.R 17 ጎማ እና 205 R16 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስቴሽነሪና የጽዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ የጽዳት እቃ፤ የተሽከርካሪ ጎማ፤ የግንባታ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ጉለሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች ጥራቱን የጠበቀ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ከልል ምክር ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በ2019 በጀት ዓመት መ/ቤቱ ውል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ለ6 ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒክስ፤ፈርኒቸር፣የጽህፈት መሣሪያዎች፤የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሐሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው መደበኛ በጀትና ለወረዳው የተሰጠ የተለያዩ ፈንድ እና የመሳሰሉት በወረዳው ሥርለሚገኙ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች 1. አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች 2. አላቂ የጽዳት መገልገያዎች 3. ከአንድ ዓመት በላይ የሚያገለግሉ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች 4. የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች 5. የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች 6. የግንባታ ዕቃዎች
የሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና የሞቶርሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚዉል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እቃዎች፤ የቴከኒክና ሙያ ትምህርትና የስልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማና መለዋወጫ ዕቃዎችና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤ/ጉ/ከ/መ/ ስራ አመራር ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ/ም ድረስ (ለእንድ ዓመት) የሚቆይ ለስልጠና ተሳታፊዎች ለምግብ ፈጀታ እገልግሎት ዝግጅትና ሌሎችም ግዥዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ኢማ የተለያዩ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጎማዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአርሲ ዞን የዲከሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒከስ፣ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡