Ethiopian Customs Commission – ለከፍተኛ የመንግስት አመራር ሾፌሮች የሚሆን የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ሸሚዝ እና ከረቫት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለከፍተኛ የመንግስት አመራር ሾፌሮች የሚሆን የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ሸሚዝ እና ከረቫት ግዥ |
| Description | ለከፍተኛ የመንግስት አመራር ሾፌሮች የሚሆን የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ሸሚዝ እና ከረቫት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0592-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-27 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-26 13:06:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩት በናሙና ስለሆነ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላቀረበ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡አሸናፊው አሸናፊ የሆነበትን የከፍተኛ የመንግስት አመራር ሾፌሮች የሚሆን የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ሸሚዝ እና ከረቫት በአሸነፈበት ናሙና መሠረት በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
