የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓ/ም የመጀመሪያ ዙር ግዥዎችን በ8/ስምንት/ ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Arba Minch College of Health Science (የአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
\የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓ/ም የመጀመሪያ ዙር ግዥዎችን በ8/ስምንት/ ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
| ሎት ቁጥር | የሚገዛው እቃ/አገልግሎት | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
| ሎት-1 | የህክምና መገልገያ እና የፋርማቲካል ዕቃዎችና የላባራቶር ሪጀንቶች | 20,000.00 cpo |
| ሎት-2 | የትራንስፖርት ተሽከርካሪ አገልግሎት ኪራይ | 20,000.00 cpo |
| ሎት-3 | የጽህፈት መሳሪያ | 20,000.00 cpo |
| ሎት-4 | ደንብ ልብስ | 20,000.00 cpo |
| ሎት-5 | የተሽከርካር ጎማ | 30,000.00 cpo |
| ሎት-6 | የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች | 30,000.00 cpo |
| ሎት-7 | ኤሌክትሮንክስ | 20,000.00 cpo |
| ሎት-8 | ፈርኒቸር | 20,000.00 cpo |
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥና ፋይናንስ መመሪያዎችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
- የአቅራብነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
- ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ::
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል::
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጨማሪ እሴት ታክስ/ VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ/ ብር ብቻ ከፍለው ከማዕከሉ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መዉሰድ ይችላሉ::
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15/አሥራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የመጨረሻው ቀን 11:30 ድረስ የጨረታው ሰነድ መውሰድ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 የምዝገባ ሲሆን 4:30 ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል:: 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ባለው የስራ ቀን ይገባል ::
- ደንብ ልብስ ተጫራቾች የጨረታ ናሙና ከኮሌጁ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ::
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ:- አርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር-7 የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬትቢሮ
ለበለጠ መረጃ ስልክ:-0468810493
የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
Summary
Arba Minch College of Health Science invites bids in eight lots: medical, pharmaceutical and lab supplies, vehicle rental, stationery, uniforms, tyres, vehicle spare parts, electronics and furniture.
