Arbaminch University – Uniform textile
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Uniform textile |
| Description | 1.የተዘጋጀ (የመስኮት) (ቢሮ መጋጃ መስቀያው ሁለት ቱቦ ያለው ተደራራቢ የሆነ ውስጠኛው መጋረጃ ስስ የሆነና በፊትለፍት ያለው መጋረጃ ወፊራም የሆነ መስቀያ ያለው ደረጃውን የጠበቀ ከነሙሉ አክሰሰሪው // (በድጋሚ የወጣ ) |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0202-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-30 15:57:43 |
| Invitation Date | 2026-11-24 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | A.M.U Main Campus, Room ሕ-200mc-4531 Araba Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: PPad@amu.Edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin no Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) ዩኒቨርሲቲው በሚያቀርበው ናሙና መሠረት ማቅርብ የምችልና ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማቅርብ ይሆርበታል፡፡
- አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድርስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
- የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል፡፡
- በ EGP Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅርብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫ ራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡
- ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል ፡፡
- በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲ ይገደዳል፡፡
- ጨረታውን አሸናፊ የሆኑ ተጭራቾች ዩኒቨርሲቲው በሚያቀረበው ናሙና መሠረት አሰፊቶ ማቅረብ አለበት ፡፡
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡