የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችና መለዋወጫ፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል
ግልጽ ጨረታ
የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችና መለዋወጫ፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት የጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ፤
- በአከፋፋይነት/በችርቻሮ የዘመኑን ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈለ መረጃ ማቅረብ የሚችል፤
- TIN Number ያለውና VAT ተመዝጋቢ የሆነ፤
- ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺ ብር /CPU/ ማቅረብ የሚችል ፤
- የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
- ንብረቶችን እስከቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል፤
- የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ካቀረበው ዋጋ 10% ማስያዝ አለበት፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሁሉንም ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ክ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 40 መግዛት ይቻላል፤
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን በፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ጨረታው ይሔ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት መግዛት ይችላሉ። በ15ኛው ቀን ከቀኑ 10:00 ሰዓት ተዘግቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ክ/የሥራ ሂደት በይፋ ይከፈታል ዕለቱ በዓል /ዝግ/ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፤
- መሥሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል
✨ messages.ai_summary
Tepi General Hospital buys medicines, medical equipment and spare parts by open tender. Bidders need a renewed wholesale or retail trade licence, paid tax, TIN, VAT and supplier registration, and must deliver to the hospital.
