የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማስተማሪያ ግብዓቶች፣ የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የአውቶሞቲቭ መለዋወጫ እና የጽህፈት መሳሪያ ግዥ
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የባቱ ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ 2019 በጀት ዓመት 1ኛ. የማስተማሪያና ማኑፋክቸር ግብዓት አላቂና የቋሚ እቃዎች የምርት ክፍል ግብአቶችን በምሳሌነት ኤመደፍ ለሜራ, square, pipe ply wood, ለሚንትድ ቦር ዩቨ ቦርድ ፖርቴብል ማሽኖች የመቀረጫ የመሰንጠቂያ የብሻ የሳኒተሪ ስርሲቢል ፓንፕ የመሳሰሉት 2ኛ .የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ አላቂና ቋሚ እቃዎች ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ሲኩሪቲ ካሜራ ፣ ሞንታርቦ የመሳሰሉት፤ 3ኛ. የአዉቶሞቲቭ ስልጠናና የጥገና ስፔር part 4ኛ. የእስቴሺናሪ እቃዎች የፕሪንተር ቀለሞች ወረቀቶች እስክርቢቶ ማርከር የመሳሰሉት::
ስለዚህ በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ኮሌጁ/ባቱ/ ዝዋይ ከተማ ድረስ የሚያደርሱበትን የማስጫኛ የማጓጓዣ እና የማውረጃ ወጪን በማካተት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሁኔታ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል::
- ቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በሚጫረቱበት ዘርፍ የተመዘገበ ስለመሆኑ ማስረጃ የሚያቀርቡ::
- ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና 2018/2019 ግብር መክፈላቸውን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ቲን ቁጥር ፎቶ ኮፒ ከማስረጃ ሰነዱ ጋራ ማያያዝ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን የማይመለስ 400 ብር ለያንዳንዱ ሰነድ በመከፈል ከኮሌጁ የፋይናንስ የንብረትና የግዥ አስተዳደር ቡድን ክፍል የጨረታውን ሰነድ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 11:30 ሰዓት ድረስ የሚሸጥ መሆኑን::
- ተጫራቾች ብር 15000 /አስራ አምስት ሺ ብር/ ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ በባቱ ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማያያዝ የሚችሉ::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ የዋጋ ሰነድ በጥራት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በኮሌጁ ጥያቄ ብቻ በመሙላት ሙሉ አድራሻቸውንና የሚወዳደሩበትን ዕቃ በመጥቀስ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ 13/3/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጠ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታው የሚከፈተው በዚያው ቀን በ8:30 ሰዓት ላይ ይሆናል::
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል/በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ዝርዝር የጨረታ መስፈርቶችን የምታሟሉ ከ28/2/2019 ዓ.ም ጀምሮ ታትሞ በሚወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ መሰረት እንድትወዳደሩ እንጠይቃለን::
ማሳሰቢያ: ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0464412071 ይደውሉ
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
✨ messages.ai_summary
Batu Polytechnic College (Ziway, Oromia) seeks suppliers in 4 lots: training and manufacturing inputs, electrical and electronic items including desktop computers and security cameras, automotive training spare parts, and stationery. Open bid.
