Tender Detail

Tender Details


ሪዩስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ልብሶች የሥራ አደጋ መከላከያ መሳሪያዎች የሥራ ልብሶች የሥራ ቦታ የግል መግዛት ይፈልጋል።

ሪዩስ ኢንጂነሪንግ አ /ማ


የጨረታ ማስታወቂያ

ሪዩስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ልብሶች የሥራ አደጋ መከላከያ መሳሪያዎች የሥራ ልብሶች የሥራ ቦታ የግል መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም የታደሰ የንግድ ፍቃድ በአቅራቢነት የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ለድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል በመክፈል በጨረታው መሣተፍ ይችላል።

ሪዩስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ

የስራ ልብሶችና የስራ ቦታ የግል አደጋ መከላከያ መሳሪያዎች ዝርዝር

No Type Total qty Remark
1 Shirt white (ሸሚዝ) 107 የተለያየ ሳይዝ
2 Nick Tie (ከረቫት) 68 As per the company standard Sample required
No Type Total qty Remark
1 T-shirt & short (ለመካኒኮች) 232 የተለያየ ሳይዝ
2 Polo T-Shirt (ኮተን) 26 የተለያየ ሳይዝ
3 Raincoat 24  
4 Socks 766 የተለያየ ሳይዝ
5 Warm Overcoat (ለጥበቃ ሰራተኛ) 15 የተለያየ ሳይዝ
No Type Total qty Remark
1 Safety Shoes (የተለያየ መጠን) 361 Full grain leather upper with internal cambrell lining, cushioned insole, steel cap toe oil, heat & slip resistant, double density shock absorbent P.U. sole with Steel Mid Sole Protection
No Type Total qty Remark
1 Dust mask 202 As per the company safety standard Sample required
2 Leather Glove 194 As per the company safety standard Sample required
3 Coted Glove 150 As per the company safety standard Sample required
4 Eye Goggle 181 As per the company safety standard Sample required
5 Hard Helmet 122 As per the company safety standard Sample required preferable 3M or MSA helmets.

የጨረታ መመሪያ

  • ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ሊኖራቸው ይገባል።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሰነድ መሰረት መሙላት ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 5% CPO ባቀረቡት አጠቃላይ ዋጋ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች በድርጅቱ የሴፍቲ ስታንዳርድ መሰረት የሚያቀርቡትን የሥራ ልብሶችና የሥራ ቦታ የግል መከላከያ መሣሪያዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 10:30 ተዘግቶ በማግስቱ 4:30 ይከፈታል።
  • በጨረታው ተሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይሆናል።
  • ተጫራቾች የተወዳደሩበት ዋጋ ማቅረቢያ እና ናሙና በድርጅቱ ፋሲሊቲና ጠቅላላ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ይህ ጨረታ በ18/02/2019 የወጣው ጨረታ ማስተካከያ መሆኑ ይታወቅ
  • ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ስልክ ቁጥር 011 442 1133/

ሪዩስ ኢንጂነሪንግ አ /ማ

✨ messages.ai_summary
Rays Engineering S.C. buys work clothes and PPE: white shirts, ties, T-shirts and shorts, polo shirts, raincoats, socks, overcoats, steel-toe safety shoes, dust masks, gloves, goggles and hard helmets. Samples required. Bidders need a renewed trade licence and supplier registration.
Save Tender