Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
  • Address አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመስሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-111-0994
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline02 Dec 2026, 11:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ውጤቱ እንደታወቀ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ዋስትና (CPO) 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • opening dateበዕለቱ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል።
  • Categories Machinery Rental , Freight Transport

ኢ.ትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለተለያዩ የመ/ቤቱ ስራ የሚውሉ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን


የጨረታ ማስታወቂያ

ኢ.ትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለተለያዩ የመ/ቤቱ ስራ የሚውሉ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላል።

  1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችሉት ከህዳር 04ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ኅዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሥሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት መወዳደር ይችላል።
  2. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ወቅት የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ዋናውን እና ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል ።
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ውጤቱ እንደታወቀ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ዋስትና (CPO) 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች በጨረታው ሰነዶቻቸው ላይ የጨረታውን ስም፣ የተጫራቹን ሙሉ ስም እና አድራሻ በትክክል መጻፍ አለባቸው።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኅዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ያለዉ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 022-111-0994 / 022-112-3550 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom South East Region (Adama) seeks to rent vehicles for various office operations through a tender. Bidders need a renewed trade licence and proof of paid tax for the year.
Save Tender