Tender Detail

Tender Details

  • Company ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ /ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
  • Address ሆሳና ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461780711
  • Website
  • Deadline17 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000(ሀምሳ ሺህ ብር) በማስያዝ
  • opening dateከቀኑ 8:30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በ10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።
  • Categories Machinery Rental , Freight Transport

ዋቸሞ ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ1ኛ ሎት11 የጨረታ መለያ ቁጥር 0011/2019ዓ.ም የሰራተኞች ማመላለሻ የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ /ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 0011/2019ዓ.ም

ዋቸሞ ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ1ኛ ሎት11 የጨረታ መለያ ቁጥር 0011/2019ዓ.ም የሰራተኞች ማመላለሻ የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መወዳደር ይችላሉ።

  1. ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።
  2. በግዢ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ::
  3. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት (TIN NUMBER)
  4. በጨረታ የሚሳተፉበትን የንግድ ፈቃድ መስክ በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ።
  5. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ደግሞ ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልፅ ከፌዴራል ገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ክሊራንስ ያለው።
  6. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
  7. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው::

ከተራ ቁጥር ከ1-7 ድረስ ያለውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 318 ግ/አስ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር ብቻ) እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000(ሀምሳ ሺህ ብር) በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።

ጨረታው በ10ኛው ቀን ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 8:00 ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በ10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።

ሆ/ሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር:- 0461780711 ፤ P.O. Box 22 Fax 2293

ዋቸሞ ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Wachemo University Nigist Eleni Mohammed Memorial Hospital and its College of Health Sciences seek a vehicle rental for staff transport through an open tender. Bidders need a renewed relevant trade licence, supplier registration, TIN, VAT, tax clearance and a renewed competency certificate.
Save Tender