በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ጽ/ቤት/አሶሳ/
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር BGR/EU/NCB/04/19
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም
በዚህ ጨረታ ላይ ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ https://epg.ppa.gov.et ድህረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ EEU-BGREU ACC. 1000153727906 ገቢ በማድረግ የባንክ ስሊፑ በማያዝ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን፣ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ወይም ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 105/108 የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ EEU Benishangul Gumuze Region ተከፋይ የሆነ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው::
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ እንዲሁም ፋይናንሻል ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ ሲፒኦ/CPO/ ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ውስጥ በማከተት አራቱንም በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማድረግ እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ አሶሳ ከተማ አስተዳደር ፊት ለፊት በሚገኘው በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን፣ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- ጨረታው ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም 8:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል::
- ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-572754844/0917703634/0917834762 መጠየቅ ይችላሉ::
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ጽ/ቤት አሶሳ
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility, Benishangul Gumuz Region office (Assosa), seeks a service provider to sew uniforms for its regional staff through an open tender. Bidders need a licence in the field, tax clearance, VAT registration and supplier registration on the PPA e-GP site.
