Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብ/ክ/መ/ የዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 16 62 54 94
  • Website
  • Deadline11 Nov 2026, 11:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 5,000 (CPO)
  • opening dateበዚሁ ዕለት ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials

የሲዳማ ክልል ዳራራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችና ኤሌክትሮኒክስ ግዥ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ የዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በሲ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የዳራራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የፅኅፈት መሳሪያዎችና የኤሌክትሮኒክስ በማስታወቂያ አወዳድረን ግዥ መፈጸም እንፈልጋለን::

* ስለዚህ ንግድ የተሠማራችሁ ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ/ያላት
  2. የዘመኑ ግብር የገበረ
  3. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  4. CPO ለባንክ የተረጋገጠ 5,000 ማቅረብ ይኖርበታል::
  5. የወቅቱ ዋጋ ያላገናዘበ ተቀባይነት አይኖረዉም
  • ከተራ ቁጥር 1-5 ድረስ ያለዉ መስፈርቶች የሚታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ሥራ ቀናት ዳራራ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 300 ገቢ ለማድረግ ሰነዱን ከዳራራ ወረዳ ፋይ.ኢኮ ልማ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በማቅረብ እንድትወስዱና የተጠየቃችሁትን መረጃ መሸጫ ዋጋ ሞልታችሁ በሰም የታሸገዉን ፖስታ መ/ቤቱ ዉስጥ ለዚህ ሥራ የተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስቀመጥ ይኖርበታል::
  • ሳጥኑ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል::
  • በ6ኛው ቀን ከቀኑ 5:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
  • አሸናፊዉ ተለይቶ የሚገለጽበት መሆኑን እናሳዉቃለን::
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ: ስልክ ቁጥር:-0916625494 ይደውሉ::

የዳራራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Darara Woreda Finance and Economic Development Office (Sidama) seeks suppliers of stationery and electronics for its sector offices. Bidders need a renewed trade licence, tax clearance and VAT registration. Open bid.
Save Tender