የቢፍቱ ከተማ አስተዳደር የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የእንስሳት መድሀኒትና ሞተር ሳይክል ግዥ
የቢፍቱ ከተማ አስተዳደር
የጨረታ ማስታወቂያ
የቢፍቱ ከተማ አስተዳደር በስሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣የእንስሳት መድሀኒት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:
በዚህም መሰረት :-
- ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስችል በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
- ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን፣
- ለጽ/መሳርያ ብር 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/
- ለእንስሳት መድሀኒት 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
- ለኤሌክትሮኒክስ ብር 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/
- ለፈርኒቸር ዕቃ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
-ሞተር ሳይክል 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ - ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የቢፍቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒት ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ / በመከፈል ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን::
- የተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የቢፍቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒት ቢሮ ቁጥር 6 ማቅረብ ይኖርባችኋል::
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን እስከ 8:00 ድረስ ታሽጎ በ16 ቀን በ8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል::
- በጨረታ ያሸነፉቸውን ዕቃዎች የቢፍቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒት ድረስ የሚያቀርቡ ይሆናል:
- የጨረታው አሸናፊዎች አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን ዕቃዎች አጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከመ/ቤታችን ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይኖርባቸዋል::
- መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ
-ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ በጥራትና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
-አድራሻ :- የቢፍቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒት
-ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09-17-27-02-83
የቢፍቱ ከተማ አስተዳደር
✨ messages.ai_summary
Bifitu Town Administration seeks suppliers for its sector offices in 5 lots: stationery, electronics, furniture, veterinary medicines and motorcycles. Bidders need a renewed trade licence, VAT and supplier registration and must deliver to the town finance unit. Open bid.
