ድርጅታችን ሪዩስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስክራፕ መሸጥ ይፈልጋል።
ሪዩስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ
በድጋሚ የሚወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሪዩስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስክራፕ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
| ተ.ቁ | የማሽኑ ሞዴል/ ዓይነት | የማሽን ሴሪያል ቁጥር | የሞተር ሴሪያል ቁጥር | የሚሸጥበት ሁኔታ |
| 1. | D7G ዶዘር | 65V05208 | 10Z08479 | በስክራፕ ባለበት ሁኔታ |
| 2. | D7G ዶዘር | 65V05628 | 10 Z09718 | በስክራፕ ባለበት ሁኔታ |
| 3. | C5-683E ኮምፓክተር | DAD00498 | CPT30851 | በስክራፕ ባለበት ሁኔታ |
- ተጫራቾች ማሽኖቹን ሳሪስ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መግዛት እና ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የተጫረቱበትን ማሽነሪ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በተዘጋጀው የጨረታ ፎርም ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የተጫረቱበትን ማሽነሪ ከሚያቀርቡት ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ድርጅቱ በዘጋጀው የጨረታ ሳጥን አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ መዝጊያ ቀን በ25/02/2019ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ሲሆን የጨረታው የመክፈቻ ቀን 25/02/2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት ይሆናል።
- ለጨረታ የቀረቡት ማሽነሪዎች ሽያጭ በስክራፕ በመሆኑ ምንም ዓይነት የሥም ዝውውር ድርጅቱ አያከናውንም።
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ማሽነሪ በራሱ ማንሻ መሣሪያ ፣በራሱ ትራንስፖርት፣ በራሱ የሰው ኃይል አቅርቦት የማንሳት ግዴታ አለበት።
- አሸናፊ ተጫራች ጨረታውን ማሸነፋቸው እንደተገለጸ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ማሽን ዋጋ በመክፈል ማንሳት ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፡-0114421133/212
ሪዩስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Reuse Engineering PLC is selling used construction machinery as scrap: two D7G dozers and one C5-683E compactor, sold as-is. Any individual or company may buy the tender document for a non-refundable fee and bid. Winners must remove the machines at their own cost.
