Tender Detail

Tender Details

  • Company የመሠረተ የካ የሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥ/ህብረት(ዩኒየን)
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityባቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ልክ 2 % በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ
  • opening dateበ26/02/2019ጠዋት 4:00 ተጫራቾች በተገኙበት ይሆናል
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

መሰረተ የካ ኃ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት(ዩኒየን) የ2018 በጀት አመት ዓመታዊ የሂሳብ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት ስለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

የመሠረተ የካ የሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥ/ህብረት(ዩኒየን)


የመሠረተ የካ የሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥ/ህብረት(ዩኒየን)
Mesaerete Yeka Consumer Cooperative Union (L.T.D)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

መሰረተ የካ ኃ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት(ዩኒየን) የ2018 በጀት አመት ዓመታዊ የሂሳብ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት ስለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ስመመርመር የሚያስችል የሙያ ብቃት(ፍቃድ) ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኘና ማቅረብ የሚችል፤
  • የዘመኑ የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ከዚህ በፊት ኦዲት ካደረጋቸው ህብረት ስራ ማህበራት/ዩኒየኖች/ወይም ተቋማት የእውቅና ወይም የምስጋና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • የዋጋ ሰነድ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናል፤
  • የጨረታ ማስከበሪያ ባቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ልክ 2 % በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ የሚችል፤
  • የጨረታ ሰነዱ ከዩንዮኑ ጽ/ቤት 100 ብር በመግዛት የጨረታ ሰነዱን መሙላትና የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት የሚችል፤

የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ፤

በዩንዮኑ ጽ/ቤት ወደ መገናኛ መሄጃ ኬኒያ ኢንባሲ ጀርባ

ስልክ ቁጥር 0926-49-45-58/0925-71-97-93

  • የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀዳሚ ግማሽ ቀንን ጨምሮ
  • ጨረታውየሚከፈትበትቀን፤በ26/02/2019ጠዋት 4:00 ተጫራቾች በተገኙበት ይሆናል

ማሳሰቢያ፤ዩንዮኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

✨ messages.ai_summary
Meskere Yeka Consumer Cooperative Union seeks a bidder to conduct its annual financial and management board audit. Bidders must hold a valid accounting/audit license from the Ethiopian Accounting and Audit Board, provide tax payment proof, renewed business license, prior audit recommendation letters, and a 2% bid bond.
Save Tender