Tender Detail

Tender Details

  • Company ዘድረ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline28 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ድርጅታችን ዘድረ የገበያ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶቹን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ዘድረ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዢ

ድርጅታችን ዘድረ የገበያ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶቹን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. የፌዴራል ታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው
  3. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ(AABE) የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. የግብር እዳ የሌለባቸው መሆኑን የሚገልፅ ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ (Tax Clearance) ማቅረብ የሚችሉ

የማመልከቻ ሁኔታ

መስፈርቱን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች የቴክኒክ(Technical) እና የፋይናንስ(Financial) ሰነዶቻችሁን በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋና ቢሮ በአካል በመቅረብ እንድታስገቡ እንጋብዛለን፡፡

አድራሻ፡- ከአውቶቢስ ተራ ወደ ሰባተኛ መሄጃ ቤቴል/ አለምባንክ ታክሲ መጫኛ ዘድረ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ዋና ቢሮ

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0964454647/0905300300

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ዘድረ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Zedre Market Center seeks legally licensed audit firms to externally audit its accounting documents for budget year 2018. Bidders must have a renewed business license, tax payment, TIN and VAT registration, AABE competency certificate, and current tax clearance.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender