Tender Detail

Tender Details

  • Company Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD (የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን)
  • Address ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251114717010
  • Websitehttps://yirgacheffeunion.com/
  • Deadline02 Nov 2026, 1:30 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityበባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር)
  • opening dateተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀኑ 23/02/2019ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይከፈታል::
  • Categories Computer Laptop And Accessories

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD (የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን)


የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን
Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union
(YCFCU) LTD

ቁጥር፡-YCFCU/29394/19

የጨረታ ማስታወቂያ

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: በዚሁም መሰረት

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሣተፍ ትችላላቹ::
  2. ተጫራች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ Tin/ ያለው ኅ/ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል::
  3. ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 09/02/2019ዓ.ም ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ::
  5. ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ::
  6. ጨረታዉ በቀን 23/02/2019ዓ/ም ከሰዓት 7:30 ሰዓት የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀኑ 23/02/2019ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይከፈታል::
  7. ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል::
  8. ተጫራቾች ሚወዳደሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው መግለጽ ይኖርባቸዋል::
  9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ፡-

ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ
በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን
ስልክ፡-011 471 70 19/18/17

Physical Address:

Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA,
Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in
Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd
E-mail yirgacheffe@ethionet.et P.O.BOX: 122641
TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10

✨ messages.ai_summary
YCFCU seeks sealed bids to supply laptops and accessories. Eligible bidders must hold a renewed business license, tax clearance, VAT registration and TIN; cooperatives must also provide registration certificate and guarantee.
Save Tender