Tender Detail

Tender Details

  • Company አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር
  • Address , Phone: 0903987777 0911377587
  • Website
  • Deadline30 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የውጪ ኦዲተር አገልግሎት (2019-2021 ዓ.ም) - አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር


አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር
Admas Modern Share company
የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር በመርካቶ አካባቢ ሱቆችን ገንብቶ በማከራየት ያለ ድርጅት ነው፡፡ ስለዚህ ለቀጣዩ ሦስት ዓመት (2019 - 2021 ዓ.ም) ሂሳባችን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ከወዲሁ መዋዋል ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ፈቃድ ያሳደሰ የውጪ ኦዲተር በዓመቱ የሚሰራበት ክፍያ ዋጋና የኦዲት ድርጅቱ አጠቃላይ ፕሮፎርማስ የሚገለፅ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መርካቶ ከጣና ገበያ ጀርባ በሚገኘው ጽ/ቤታችን ድረስ በግንባር በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0903987777
0911377587

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Admas Modern Share Company seeks an external auditor to audit its accounts for the next three years. Eligible bidders must be tax-compliant, VAT-registered, and licensed external auditors, submitting their annual service fee and overall audit firm profile.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender