Tender Detail

Tender Details

  • Company ELFORA Agro Industries PLC (ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር)
  • Address ላምበረት በሚገኘው አዲሱ የኤልፎራ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116461076
  • Websitehttps://www.midrocinvestmentgroup.com/poultry-products/
  • Deadline30 Oct 2026, 1:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 200,000.00 (CPO)
  • opening date20/02/2019 ዓ/ም 8፡00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡

ELFORA Agro Industries PLC (ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር)


የጨረታ ማስታወቂያ

ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡

ያገለገሉ ዕቃዎች ዝርዝር ዕቃው የሚገኝበት ቦታ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሲ.ፒ.ኦ (ብር)
ቁርጥራጭ ብረቶች ፤ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች፤ቁርጥራጭ እንጨቶች የተለያዩ ጎማዎች ፤የእንጨት ፓሌቶች፤የግርግዳ ፓናሎች፤ ጣውላዎች የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች፤ የውሀ ሮቶ ፤አሮጌ በርሜል እና አሮጌ ድስቶች ወ.ዘ.ተ ሎት 1.ኤልፎራ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)
ሎት 2.ኤልፎራ መልጌ እርሻ እና አግሮ ፕሮሰሲንግ -(መልጌ ወንዶ)
ሎት 3.ኤልፎራ ሻሎ እርሻ ልማት(ሀዋሳ ሻሎ)
200,000.00 ( ዋና መ/ቤት )
200,000.00 ( መልጌ ወንዶ)
200,000.00 (ሀዋሳ ሻሎ)
  1. ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ወይም ተርን አቨርታክስ (TOT) የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች አዲስ አበባ ላይ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን ጉርድ ሾላ (ላምበረት) አካባቢ ከሚገኘው ዋና መ/ቤት መግዛት ይችላሉ፤ የጨረታ ሰነዱ መግዣ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ) ነው ፡፡
  3. ተጨራቾች ዋጋ ከመስጠታቸው በፊት ዕቃዎች በሚገኙበት ከተማ በአካል በመገኘት ማየት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ከ9/02/2019ዓ/ም - 20/02/2019ዓ/ም ድረስ ላሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
  5. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ለጨረታ ማስከበሪያ /Bid bond/ የሚሆን ብር ከላይ የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በእያንዳንዱ ሎት በሲ.ፒ.ኦ. ማቅረብ አለበት፡፡
  6. ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  7. ጨረታው በእለቱ በ20/02/2019 ዓ/ም ከቀኑ 7፡30 ታሽጎ በእለቱ 8፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኤልፎራ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅ ግብይት ዲፓርትመንት ይከፈታል፡፡
  8. ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-09 54 49 53 63 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር

✨ messages.ai_summary
ELFORA Agro Industries invites bids for the sale of used items including scrap metal, scrap tin, scrap wood, various tires, wooden pallets, floor panels, planks, used vehicle batteries, water pumps, old barrels and old pots, across three lots. Bidders must hold a valid business license, be tax-compliant, and be VAT or TOT registered.
Save Tender