የ2018 ዓ.ም ሂሳብ የውጭ ኦዲት አገልግሎት - ቁሪ የበጎ አድራጎት ድርጅት
ቁሪ የበጎ አድራጎት ድርጅት
የውጭ ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ
ቁሪ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ የድርጅቱን የሂሳብ ሰነዶችን ኦዲት ማድረግ የሚችሉና ተገቢውን የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ተቋማትን በመጋበዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- 1ኛ - የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- 2ኛ - የቫትና የቲን ሰርተፍኬት
- 3ኛ - የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና
- 4ኛ - የድርጅታቸውን ፕሮፋይል በማያያዝ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር /10/ ቀናት ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ለምታቀርቡት ዋጋ ኦዲት የሚደረጉትን ሰነዶች ብዛትና ተያያዥ ጉዳዮች ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ በተረፈ የኦዲት ሪፖርቱ ተጠናቆ ለዳይሬክተሮች ቦርድ ከህዳር 3/2019 ዓ.ም በፊት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
ቁሪ የበጎ አድራጎት ድርጅት
✨ messages.ai_summary
Quri Charity Organization seeks an external auditor to audit its 2018 fiscal year accounting records. Eligible audit firms must hold a valid business license, VAT and TIN certificates, and a professional competency certificate, and submit a company profile.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
