በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ደፈልጋል።
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በማዕከላዊ ጠቅላይ መምሪያ ደረጃ‐3 ሆስፒታል
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ደፈልጋል።
- የሕሙማን ማገገሚያ ቀለብ፡ በዚህም መሠረት በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል። ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በጅማ ከተማ ሳሪስ ታክሲ ማዞሪያ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ማዕ/ዊ ዕዝ ደ-3 ሆ/ስ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከላዊ ዕዝ ደ-3 ሆ/ስ ግዥ ጊዜያዊ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9:00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል
✨ messages.ai_summary
The Ministry of National Defense Central Corps D/3 Hospital seeks to procure patient recovery/rehabilitation services through open tender. Eligible bidders must hold a renewed business license, tax payer certificate, VAT certificate, and supplier certificate.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
