Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የ2018 ዓ/ም ዓመታዊ የፋይናንስና የሥራ አመራር ቦርድ ኦዲት አገልግሎት - እርግብ ቦሌ ሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩንየን


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

እርግብ ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን ) የ2018 ዓ/ም ዓመታዊ ሙሉ የፋይናንስ እና የሥራ አመራር ቦርድ ኦዲት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል ፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ፡-

  1. ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችል የሙያ ፍቃድ ያገኘ እና የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
  2. ከፌደራል ኅ/ሥራ ኮሚሽን በሂሳብ ምርመራ የተደራጀ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና አስፈላጊ ሰነድ ያሟላ፡፡
  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /tin number/ ያለው፡፡
  5. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናል

የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ -

እርግብ ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን) ጽ/ቤት ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን አጠገብ፡፡
ስልክ ቁጥር - 0918462003 ወይም 0953420175

የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ቀን -

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ፡፡

ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ/ ም ከጠዋቱ በ4፡00 ይከፈታል፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ
ስልክ፡- 0918462003

እርግብ ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን)

✨ messages.ai_summary
Ergib Bole Consumers' Cooperative Union seeks annual full financial and management board audit services via open tender. Bidders must hold an accounting audit professional license from the Ethiopian Accounting and Auditing Board, be organized for auditing per the Federal Cooperative Commission, have a renewed business license, TIN, and submit original price documents.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender