አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ንብረቶችን በአለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ንብረቶችን በአለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ከንብረት ስራ አመራር የሥራ ክፍል በ200 ብር በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ የቀረቡ ንብረቶች፦
ሎት 1
| ተ/ቁ | የእቃው አይነት | መለኪያ | ብዛት |
| 1 | ያገለገለ Copy machine | በቁጥር | 1 |
| 2 | ያገለገለ Wireless phone | በቁጥር | 2 |
| 3 | ያገለገለ Refrigerator | በቁጥር | 1 |
| 4 | ያገለገለ Printer | በቁጥር | 4 |
| 5 | ያገለገለ Fail cabinet | በቁጥር | 2 |
| 6 | ያገለገለ Ups | በቁጥር | 2 |
| 7 | ያገለገለ Desk top computer | በቁጥር | 126 |
| 8 | ያገለገለ Lap top computer | በቁጥር | 33 |
| 9 | ያገለገለ Hard disk | በቁጥር | 1 |
| 10 | ያገለገለ Television | በቁጥር | 12 |
| 11 | ያገለገለ Paper cuter | በቁጥር | 1 |
| 12 | ያገለገለ Desk phone apparatus /የጠረጴዛ ስልክ ቀፎ/ | በቁጥር | 10 |
| 13 | ያገለገለ Hand held industrial | ||
| 14 | ያላገለገለ /አዲስ/ ፎቶ ባክ ድሮፕ | በቁጥር | 3 |
| 15 | ያላገለገለ /አዲስ/ Digital signature pad | በቁጥር | 12 |
| 16 | ያላገለገለ /አዲስ/ Dvd | በቁጥር | 9 |
| በቁጥር | 10 |
ሎት 2
| ተ/ቁ | የእቃው አይነት | መለኪያ | ብዛት |
| 1 | ያገለገለ Gust chair | በቁጥር | 47 |
| 2 | ያገለገለ Coat hunger | በቁጥር | 1 |
| 3 | የህፃናት አግዳሚ የእንጨት ወንበር/ያላገለገለ አዲስ/ | በቁጥር | 40 |
| 4 | Drawer file cabinet /አዲስ/ | በቁጥር | 4 |
ሎት 3
| ተ/ቁ | የእቃው አይነት | መለኪያ | ብዛት |
| 1 | ያገለገለ Welding machine | በቁጥር | 1 |
| 2 | ያገለገለ የጀነሬተር ባትሪ | በቁጥር | 6 |
| 3 | ያገለገለ የእቃ ማጠቢያ ማሽን | በቁጥር | 1 |
| 4 | ያገለገለ የሥጋ መፍጫ ማሽን | በቁጥር | 5 |
| 5 | ያላገለገለ /አዲስ/ የጋዝ እስቶቭ | በቁጥር | 6 |
| 6 | ያላገለገለ /አዲስ/ የሻይ ማሽን | በቁጥር | 4 |
| 7 | ያላገለገለ /አዲስ/ የቡና ማሽን | በቁጥር | 1 |
| 8 | ያላገለገለ /አዲስ/ Oxygen determiner | በቁጥር | 1 |
ማሳሰቢያ
- የጨረታ ሰነዱን ከንብረት ስራ አመራር የስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 112 መግዛት ይቻላል፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 19,000.00/አስራ ዘጠኝ ሺ/ ለሎት 2 ብር 7,000.00 ሰባት ሺ/ እና ለሎት 3 ብር 2000.00/ሁለት ሺ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
- ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ እና በ16ኛ ቀን 3፡30 ተዘግቶ በዚያው ቀን 4፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ሂጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ስራ አመራር የስራ ክፍል ይከፈታል፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ኢንቨሎፕ አሽገዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከገዙ በኋላ ንብረቱን አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ3፡00 እስከ 10፡00 በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ፤
- በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነዉ፤
- ተጫራቾች ጨረታዉ ከተከፈተ በኋላ ከዉድድሩ ቢወጡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤
- አሸናፊ ድርጅት ዉል በገባ በ10 ቀን ዉስጥ አጠቃሎ ክፍያ በመፈፀም ንብረቱን ማንሳት ይኖርበታል፤
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0945341462 /0905272743 መደወል ይቻላል፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
✨ messages.ai_summary
Assosa University invites bids for the sale of various used and new items in three lots, including computers, printers, furniture, appliances, and machinery, sold as-is. Bidders must buy the tender document from the Property Management office and submit original and copy documents in separate envelopes.
