ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት/11/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት/11/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ማሳሰቢያ፡- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፤
በመሆኑም፡-
- በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ ለቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ፎቶ በማንሳት አላይን የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርበታል:: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በኦንላይን በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ:: ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ እቃዎች ለመግዛት የሚያቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም (CUSTOMS COMMISSION JIMMA BRANCH OFFICE) በሚል መዘጋጀት አለበት:: ያሰሩትንም ሲ.ፒ.ኦ. ቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ ወይም ወደ ሶከሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በአካል በማስያዝ ወይም በአላይን አክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገዛት ይችላሉ::
| ተ.ቁ | የቅ/ጽ/ቤቱ ስም | የጨረታው አይነት | የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 06/02/2019 እስከ 10/02/2019 ዓ.ም | የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
| 1 | ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት | ግልጽ ጨረታ | ጥቅምት 11/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ ይዘጋል፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወሊሎቻቸው የጨረታውን ሂደት በኦንላይ መከታተል ይችላሉ:: |
የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ 09-05-11-55-11 ደውለው መመየቅ ይችላሉ::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87- 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Jimma Customs Branch Office is selling abandoned, seized, and illegally transported cosmetics and wristwatches via public online auction on the Auction Ethiopia platform/app. Bidders must hold a valid renewed business license, TIN, and current tax clearance, uploaded to the app.
